Watch latest Ethiopian videos here and Share on with your friends
Ethiopia Amharic Movie ”Tascherishignalesh” Part 1 New Ethiopian Music 2013 Video Subscribe to get the Newest Ethiopian and Eritrean Music Videos . . . “ethiopian songs” “film song” “ethiopian…
I can’t watch this vedio by mobile
ነፃነት ወርቅነህ የሚባል ለኢትዮጲያ የፊልም እድገት እንዲህ ብሎ እንዲያስጠላ ከዳረጉት ሰወች ግንባር
ቀደም ተጠያቂ ሰው ነው፡፡ በስም ብቻ የፊልም ደራሲ መስለው ክፍት የስራ መደብ ብቻ ስለሆነ ዘው
እያሉ ለሚገቡት ለእነ ነፃነት ወርቅነህ አይነቶቹ ደራሲወች ተብየወች እባካችሁ የስራ ዘርፍ ብትቀይሩ
ምንም ፍሬ ሀሳብ ሳይኖረው ሰውን ለማሳቅ ተብሎ ለሚሰራ ፊልም ይሄን ያህል ሰውን የሚያደነቁር
ማስታወቂያ ሲሰራ ምን ያህል አሳፋሪ ነው እንደነ ቴወድሮስ ተሾመ አይነቶች የፊልም ፀሀፊወች ባሉበት
ሀገር እነ ነፃነት ወርቅነህ fbi 1 fbi 2 እያሉ ሰውን ስራ ማስፈታት ጥሩ አይደለም እሽ እባካችሁ
ጥሩ ስራ ለመስራት እንጅ ብር ለመሰብሰብ አትጣሩ በቀጥታ ይሄ መልእክት ለእነ ነፃነት አይነቶቹ
ፀሀፊወች ይመለከታል
Netsi i like ur acting style
Hayye dhagefne sirrit? ?????
It’s so funny I like it