Watch latest Ethiopian videos here and Share on with your friends
Debate between government officials and scholars on the freedom of press Vs. Developmental State in Ethiopia.
Watch latest Ethiopian videos here and Share on with your friends
Debate between government officials and scholars on the freedom of press Vs. Developmental State in Ethiopia.
You are not conveying your analysis properly. Poor language skill. Do you
feel that you are scholar by saying half English and half Amhaic???
childish,,,u guys needs to grow up!!
ቋንቋ ይስተካከል መጀመሪያ። ጉራማይሌ ቋንቋ እበት እበት ይላል፣ እድማጭ ያፀይፋል፣ ተደመጭነትን ይወስናል።
በተለይ መድረክ ላይ ቁጭ ያሉት ተናጋሪዎች፣ በተለይ ደግሞ የመጀመሪያው ተናጋሪ ቋንቋውን ሳያጠራ ባደባባይ መናገር
ማቆም ኣለበት።
ሚዲያ ከማለት – የዜና ኣውታራት ማለት ይቻል ነበር።
ዓለም ኣቀፍ ስታንዳራርድ ከማለት – ዓለም ኣቀፍ ደረጃ ማለት ይቻል ነበር።
ዲቬሎፕመንታል ከማለት – ላማታዊ ማለት ይቻል ነበር።
ኣውትሌት ከማለት = ኣወጣጥ ማለት ይቻል ነበር።
ሚስፕሌስድ ከማለት = ኣግባብ የለሽ ወይንም ያለኣግባባ የሠፈሩ ማለት ይቻል ነበር።
እንግልዚኛ ቃላትን መዶል ድድብናን ሀገራዊ ሥርዓትን መጣስ ከመሆኑም በላይ ልቦናዊና ህሊናዊ ለጋነትን የሚገልጽ ነው።