Watch latest Ethiopian videos here and Share on with your friends
ላሊበላ ዳግማዊት ኢየሩሳሌም የገና ዓዉደዓመት አከባበር በላሊበላ ዉቅር አብያተ ቤተክርስቲያናት ከፋና 98.1 ሬድዮ.
Watch latest Ethiopian videos here and Share on with your friends
ላሊበላ ዳግማዊት ኢየሩሳሌም የገና ዓዉደዓመት አከባበር በላሊበላ ዉቅር አብያተ ቤተክርስቲያናት ከፋና 98.1 ሬድዮ.
” ስዕለ ኪሩብ እና የጀርመኑ Luftwaffe አርማ ”
የኪሩቤል ነገደ መላእክት ለአገልግሎት የሚዘዋወሩበት እሳታዊ የሆነ ሠረገላ አላቸው፡፡ ይህ እሳታዊ ሠረገላ በታላቅ ሃይል
የኪሩብ ነገደ መላእክትን ተሸክሞ ወደሚሄዱበት የሚያደረስቻው መንኮራኩር እና የሃይላቸው ማረፊያ ነው፡፡ ቅዱሳን መጽሃፍት
እንደሚያስተምሩን ነገደ ኪሩብ መላእክት ስድስት ክንፍ አላቸው በሁለት ክንፋቸው ፊታቸውን ይሸፍናሉ በሁለቱ ክንፋቸው
እግራቸውን ይሸፍናሉ በሁለቱ ክንፋቸውም እንዲሁ ይበራሉ፡፡ በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ ለአገልግሎት በአራቱ ማእዘን
የእሳት ሰረገላን ይዘው ይበራሉ፡፡ በላሊበላ አብያተ ክርስትያናት በቤተማርያም መስኮት ላይ የምንመለከተው ስእለ ኪሩብ
የተሰኘው ጠልሰም የነገደ ኪሩብ ሰረገላ እና የሃይላቸው ማረፊያ የሆነ መንኮራኩር ተምሳሌት ነው፡፡ይህ ምልክት የነገደ
ኪሩብ የሃይላቸው ማረፊያ በመሆኑ በሃይል ሲመሰል እንዲሁም የነገደ መላእክቱ እሳታዊ መንኮራኩር ተምሳሌት ነው፡፡
የጀርመኑ የናዚ ቡድን ይህን ጠልሰም ከኛ ወስዶ ለአየር ሃይል የውጊያ ቡድናቸውI(Luftwaffe) አርማ ሲያደርጉትም
ከላይ የገለጽኩትን የኪሩብ ሰረገላን መሰረት አድርገው ነው፡፡ ቢሆንም ግን እኛ መረዳት ያለብን የጀርመኑ የናዚ ቡድን
ከኛ የወሰደውን ይህን ጠልሰም(ተምሳሌታዊ ምልክት) ላልተገባ አላማ መጠቀሙን ነው ስለዚህ የኛ ሃላፊነት ከኛ ተወስደው
ላልተገባ አላማ የዋሉትን ንብረቶች እና ጥበባቶች ከማስመለስ ባለፈ ትውልድ እውነተኛውን የጥበባቱን መንፈሳዊ አንድምታ
እንዲረዳ ማስቻል ነው፡፡ ref. The Rafatoel Institute of Ethiopia