Tewahedo orthodox mezmur by Engedawerek

Watch latest Ethiopian videos here and Share on with your friends

Orthodox tewahedo mezmur Wudase Mariam by Engedawerek.

You might like

24 Comments

  1. zemare melaeikt yasemalin…….rejim edme ystelin wondimachin
    engdawork………..you are the best….keep it up

  2. I cannot describe How humble and souless Zemare Engedawerek is I was able
    to travel with him in his spiritual journey through out Ethiopia it was one
    of the high light of my life and knowing is beneath skin deep.Amen zemare
    Melka yesmagne!!!

  3. ቅዱስ ኤፍሬም እመቤታችንን ከመውደዱ የተነሳ የእመቤታችን ምስጋናዋ እንደ ሰማይ ኮከብ እንደ ባህር አሸዋ በዝቶልኝ እንደ
    ልብስ ለብሼው እንደ ምግብ ተመግቤው እንደ ውኃ ጠጥቼው ረክቸው እያለ ሲመኝ ይኖር ነበር :: የሹትን መግለጽ ለመንፈስ
    ቅዱስ ልማዱ ነውና ገልጾለት እልፍ ከ 4ሺ ድርሰት ደርሷል ‘ አኃዝ እግዚኦ መዋግደ ጸጋከ ‘ እስኪል ድረስ :
    ‹አቤቱ የጸጋህን ማዕበል ግታልኝ ‘ እስከሚል ድረስ እጅግም ብዙ የሆኑ 14 ሺህ ድርሳናትንና ተግሳጻትን ደረሰ፤
    ከእነዚህም ውስጥ አምላክን የወለደች የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ውዳሴዋን ደርሶአል፡፡
    ከወንጌለ ሉቃስ ወበሳድስ ወርኀን “በስድስተኛውም ወር መልአኩ ገብርኤል ናዝሬት ወደምትባል….” ጸሎተ እግዝእትነን
    አውጥቶ 64 ጊዜ ይደግም ነበር :: ዕለቱ ሰኑይ ነግህ ነው እንዲህም ሆነ የነግህ ተግባሩን አድርሶ ከመካነ ግብሩ
    ተቀምጦ ሳለ እመቤታችን ትመጣለች የብርሀን ምንጻፍ ይነጸፋል የብርሀን ድባብ ይዘረጋል ከዚያላይ ሁና ሰላም ለከ ኦፍቁርየ
    ወፍቁረ ወልድየ ኤፍሬም ትለዋለች ታጥቆ እጅ ነስቶ ይቆማል ወድሰኒ ትለዋለች እፎ እክል ወድሶ ተኪ ዘኢይክሉ ሰማያውያን
    ወምድራውያን : ሰማያውያን መላእክት ምድራውያን ጻድቃን ሰማዕታት አንቺን ማመስገን የማይቻላቸው ለእኔ እንደምን ይቻለኛል
    አላት መንፈስ ቅዱስ እንዳቀበለህ ተናገር አለችው :: ባርክኒ ይላታል በረከተ ወልድየ ወአቡሁ ወመንፈስ ቅዱስ ይኅድር
    በላዕሌክ ትለዋለች : ተባርኮ እንዳጸናው ቀለም ሰተት አድርጐ አመስግኗል ስታስደርሰውም በሰባት ከፍላ አስደርሳዋለች
    ምስጋናዋም የሰባቱ ዕለታት ውዳሴ ማርያም ነው ዜማውን ቅዱስ ያሬድ ደርሶታል :: በያዘችው መስቀለ ብርሃን ባርካው
    ተስፋውን ነግራው ዐርጋለች :: እኛንም እንደ ኤፍሬም እንደአባታችን ትባርከን ::
    ባርኪኝ ባርኪኝ
    ባርኪኝ ማርያም
    አሜን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *