Watch Dina Anteneh – Bede – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2016 on KonjoTube

Watch Dina Anteneh – Bede – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2016 on KonjoTube the popular Ethiopian videos website


Subscribe now: Dina Anteneh – Bede – (Official Music Video)

© Copyright: Ethio One Love
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.

Like us on Facebook:https://www.facebook.com/Ethio1love – Share this video on Facebook.

You might like

39 Comments

  1. በዴ ማለት (ጠፋው) ማለት ነው ለምሳሌ በኦሮምኛ እንዲ ይላሉ አኒ በዴ ይሄ ማለት እኔ ጠፋው እንደማለት ነው በሌላ አንተርጉመው ።

  2. ቁምነገር ያለማካበድ ይህቺን ልጅ በጣም እወዳታለሁ የምወድበት ምክኛት ደግሞ ሁሌም ስራዎቿ ደስ የሚሉ ስታይል ናቸው ሁሉንም ሙዚቀኞች አይቻለሁ ግን እሷ ሁሌም ለየት ያሉ ናቸው ስለዚክ Dinayeeeeeeeee ሁሌም አድናቂሽ ነኝ በርቺ

    ደግሞ comment የምትሰጡ ሰዎች ዝም ብላችሁ እቡር እቡር አትበሉ እስኪ ዝምምምምም በሉ

  3. እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ነገር እስቲ የሆነ ያልሆነ ከመቀባጠር ዝም ቢባል አይሻልም ዘፈኑ ያልተመቸው ካለ ዝም
    ምንድነው መንኳተት
    ካልሆነ ትርጉም ጠይቁ
    ኤጭ እንደው

  4. wow ዲና በጣም ምርጥ ነው ይመችሽ ማንም በፈለገው ቋንቋ ትርጓሜ ይስጠው የገባው ይገበዋል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *