Watch Ethiopia – Belay Melesie – Awdamet – ETHIOPIAN NEW MUSIC 2014 on KonjoTube

Watch Ethiopia – Belay Melesie – Awdamet – ETHIOPIAN NEW MUSIC 2014 on KonjoTube the popular Ethiopian videos website


Subscribe now: http://goo.gl/1k0Oci – New Ethiopian Music 2014 – Belay Melesie – Awdamet – Ethiopian. © Copyright: habesha poetics Any unauthorized use, … – Share this video on Facebook.

You might like

8 Comments

  1. ያውድ አመት ዋዜማ ሽር ገዱ ታየኝ ያገር ቤቱ ወግ ባህሉ 
    ባንድ አብሮ መዋሉ
    እኔም ይመርብኝ እንዳገሬ; ልልበስ ነጩን ኩታ አሳምሬ ; አውዳመት ነዉ ዛሬ
    ሜዳ ተራራዉ ፈክቶ ባበባ; ማየት ደስ ይላል ዘመን ሲጠባ 
    ሁሉም አጊጦ በጥበብ ሸማ 
    አሮጌ የለም ባዉዳመትማ
    ከዘመን ዘመን የሸጋገረን ይመስገን አምላክ
    ሲባል ሲመረቅ ለቡና ጥሪ ልጆች ስንላክ
    ትንሽ ትልቁ የክቱን ለብሶ ባዲስ ስሜት
    አብሮ ሲበላ ከወዳጅ ዘመድ ከጎረቤት
    አሰባስቦ ያቆየን ያነፋፍቀን
    የተጣላም ይታረቅ ባውድ አመት ቀን
    አያጉድለን ከቁጥር አይለያየን 
    ካመት አመት ያድርሰን ፍቅር ይስጠን
    UnlikeUnlike ·  · Share

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *