Watch Ethiopia – Saba Yenehun – Kegone – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2015 on KonjoTube the popular Ethiopian videos website
Subscribe now: Ethiopia – Saba Yenehun – Kegone – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2015 © Copyright: Ethio One Love Any unauthorized use, … – Share this video on Facebook.
ምንም ለዛ የለሽም በናትሽ አትንቀዢቀዢ እረጋ ብትይ ያምርብሽ ነበር
ሜሬይ እወድሽአለሁ ባልከሌሽ
አይ ድምፅ
በጣም ያምራል
wow very. nice. l .like. to music.
አሪፍ ነው !
ሜሪየ በጣም አደንቅሽ አለሁ!
sabeya betam mert sira nw barch
Nice!!
wowwww very nic i lik it
Best music
እልል እሰይ አረንጓዴ ፓሊስተር ቀረ
አለባበሳችሁ እና ቦታው እውነተኛ ኢትዮጵያዊነታችሁን ያንፀባርቃል በጣም ደስ ይላል በርቱ
arif new berchY dgmo setamiru yhabesha lijoch
waw wawwww tsbukat ftret bravissimiiiii abet des stlu
wow nice
ዋዉ አለባበሠሽ በጣም ቆንጀየነሽ የኔማር እግዜሀቤር ይሠጠሽ
ቆንጆ መዚቃና በተለይ ደሞ በጣም ቆንጆ ባህላዊ የሸማኔ ስራ የሚታይበት እውነተኛ የሃገር ባህል ልብስ ነው። እንደዚህ እንደ እናንተ እጅግ የተዋቡና ደስ የሚሉ ብዙ የጥንቱ ነጩ የሃበሻ/የሃገር ልብሳችንን መልበስ አቅቷቸው አንዳንዶቹ እንደው ሸማኔ በማያውቀው አስቀያሚ አረንጓዴ የቻይና ከታናቴራ አይናችንን እኮ አሰለቹት። የጥንቱን ባህላችንን ስላከበራችሁልንን እግዚአብሔር ያክብርልን።