Watch Mehari Degefaw – Yakoragnal – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2016 on KonjoTube

Watch Mehari Degefaw – Yakoragnal – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2016 on KonjoTube the popular Ethiopian videos website


Subscribe now:
© Copyright: Ethio One Love
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Like us on Facebook:https://www.facebook.com/Ethio1love
Mehari Degefaw – Yakoragnal – (Official Music Video) – Share this video on Facebook.

You might like

40 Comments

  1. የትም ብሄድ የትም ፍቅርሽ እንደ ጥላ
    ይከተለኛል
    ጎንደር ያንች ዝና ያኮራኛል ገና።
    ቢሞላ ባይሞላ እኔን ምን ጨነቀኝ
    አቀማጥሎ ሚያኖር ወገን ነው
    እኔ ያለኝ።
    ማማሯ ማማሯ ማማሯ
    የምንትዋብ ዘሯ!!!!!
    ኩሯቷ ኩራቷ ኩራቷ
    የጎንደሬ ነቷ!!!!!
    ውበቷ ውበቷ ውበቷ
    ማተቡ ካንገቷ!!!!
    ለጠላን እሬት ለወደደን ሟች
    እንዲህ ነን እና እኛ ጎንደሮች
    እንዲህ ነን እና እኛ ጎንደሮች።።።።።
    በጣም ቆንጆ ሙዚቃ መሀሪ ደገፍው በጣም እናመሰግናለን!!!💃💃💃💃💚💛❤👏👏👏👏 I miss my home town GONDERYEEE😘😘😘

  2. ዋዋዋዋዋዋው እንደካሣ ያለ ውለጅ እናታለም አሜን ይሥጠን እግዚአብሄር ያኮራኛል በልሆን ነበር ሚቆጨኝ !!!!!!!!!!

  3. well come buck መሀሪየየየ
    ሁሌም እንኮራለን
    ጎንደሬነታችን ኩራታችን
    ኢትዮጲያዊነታችን ክብራችን

    #################
    እንዲህ ነን እኛ እኛ ጎንደሮች ለጠላን እሬት ለወደደን ሟች
    እንዲህ ነን እኛ እኛ ጎንደሮች
    #################
    ##################
    ንፁህ ባንዲራ ንፁህ ልብ ያለኝ
    የማትበጠሥ ፅኑ እምነት ያለኝ
    የጠርሁ ሀበሻ ኢትዮጲያዊ ነኝ
    እርር እርር እርር
    እርር እርር እርር
    ለማተቡ ሟች ነው ጎንደር ካፈቀር
    እየየ እየየ እየየ
    እየየ እየየ እየየ
    ምን ተቀብቷል ጎንደር ካገር የተለየ
    እሽሩሩ እሽሩሩ እሽሩሩ
    እሽሩሩ እሽሩሩ እሽሩሩ
    እያለ እሽሩሩ ማቀመጠል ያውቃል ጎንደሬ በፍቅሩ
    #################
    #################
    ማማሯ ማማሯ
    ያበቅየለሽ ዘሯ
    ማማሯ ማማሯ
    የደብርታቦሯ
    ማማሯ ማማሯ
    የምትዋብ ዘሯ
    ################
    uuuuffffffffffffffff
    አሁንሥ ሀገሬ ኩራቴ ማንነቴ ንፍቅቅቅቅቅቅ አልሽኝ

  4. yemigerm musica new yetim manim ga yelele ye ETHIOPIAWIAN bahl
    demo enezi tewezawazoch betam gobezoch nachew siwedachewwww tikikileganawn bahl new yemichefruttt😍😍😍😍😍💙❤💙❤👌👌👌👌👌👌👌

  5. wowowwowowoowow
    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌💗💗💗💗💗💗💗💗👄👄👄👄👄👄👄👄

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *