Watch Sami Mekebo – Kanchi Gar – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2016 on KonjoTube the popular Ethiopian videos website
Subscribe now: Sami Mekebo – Kanchi Gar – (Official Music Video)
© Copyright: Ethio One Love
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Like us on Facebook:https://www.facebook.com/Ethio1love – Share this video on Facebook.
እኔ ምለው የኢትዮጲያ ሙዚቃ ወዴት እያመራ ነው????????? ሲቀጥል ሕዝቡ ምን ይፈልጋል መባል ቀረ
እብድ
really anfir
arif Nw
woww arif new berta sami
ክሊፑ ያምራል ግን ያሥጠላል
ለሚቀጥለው በርታ ላሁኑ ግን ዝም ነው…
በርታ አሪፍ ነው ብልክ ነገም ይሄንኑ ትደግመዋለክ ስለዚህ እውነቱን መናገር መልካም ነው ድምፅን አጥፍቶ ክሊፕን ላየው ደስ የሚል ነገር ይታያል ከሞላ ጎደል በተረፍ ምን አዲስ ነገር የለውም በዚሁ ቀጥል አልልክም በጣም አንብብ አዲስ ፍጠራ ይዘክ ለመውጣት ከሳልሳዊ ቴዲ አፍሮ ተማሩ። ለወር ያክል ብቻ የሚሰማ ዘፍን አታቅፍርቡ ለትውልድ የሚተላለፍ
ምርጥ ድምፅ አለህ…….ሙዚቃው እንኳን
bereta ena temchetognale. like you
good
😔😝😪r.i.p
menem ayel
arif new
arif new dems gen arebga atadrgw r wed arbga tewsdwalk arif new yemchikm
ዋው ሳሚ ቆንጆ አሪፍ ሙዚቅ ነው በርታ ከዚህ የተሻለ እንደምታሳየን ተስፋ አለን
wow arif new
mnm aylm tenxelxleh alfehal
💃💃💃💃💃 menem ayeileme keilasekailo tamachetogaile
አቦ ይመችህ ያገር ልጅ
ለፍቅርኛህ ከሆነ ያምራል ግን በኢትዮጵያ የሙዚቃ ደረጃ ሲታይ በዜሮ ነው.. .
አሪፍ ነው በርታ
I like it keep it up samiya
yamerale
Good voice
ምንም አልጣመኝም በዚያ ላይ ፈጠነ
mnm aylm trunew